Tip:
Highlight text to annotate it
X
”ካማን“ ማለት በህይወት የሚያስፈልጉን ነገሮች ሁሉ ማለት ነው
የሚያስፈልጋችሁንም ነገር ሁሉ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ:
መሬት በማረስ:እህል ይገኛል:ከላም ወተት ይገኛል:
ይህ ነው:ይህ በቂ ነው:
ነገር ግን መሪዎቹ ፕላን እያደረጉልን ነው:በግብርናቸው ከተደሰቱ ማን በፋክተሪ ውስጥ ይሰራል:ብለው ያስባሉ:
ትንሽ እህል እና ወተት ካገኙ:ማን ፋክተሪ ውስጥ ይሰራል?
ስለዚህም ታክስ ያደርጋሉ:እንደዚህም ቀላል ኑሮ መኖር ያዳግታል:ይህ ነው ሁኔታው:
ኑሮን ለማቅለል ብትፈልጉም:የግዜው መሪዎች አይፈቅዱላችሁም:
እንደ ውሻ:አሳማ እና አህያ:እንድትሰሩ ይመኛሉ:ይህ ነው ሁኔታው:
ቢሆንም ከዚህ አሰፈላጊ ጥረት ግረት መራቅ አለብን:
መንግስት እኔ ላይ እርምጃ ሊወስድ ይችላል እንደዚህም ስለተናገርኩ:ይህም አብዮታዊ አነጋገር ነው:
አዎን:ግን ይህ እውነት ነው:አንድ ሰው ለምን ጥረት ግረት ውስጥ ይገባል?
አምላክ ለሁሉም አቅርቧል:ለወፎች:ለአውሬዎች:ለእንስሳዎች:ለጉንዳኖች:እኔስ ለእርሱ አገልጋይ ከሆንሁኝ:ለምንድን ነው እህል የማይሰጠኝ?
ምን ስህተት ሰራሁ?ስለዚህ በዚህ ሃሳብ አትረበሹ:
የሚያስፈለጋችሁን ነገር በሙሉ:አምላክ ያቀርብላችኋል:ከእናንተ የሚጠበቅባችሁ ግን:ስለ ክርሽና ንቃታችሁ ወስናችሁ ወደ ፊት መራመድ አለባችሁ:
በዚህ ሰሜት በማይሰጥ እምነት አትረበሹ:አመሰግናለሁ: