እንግዳ 1:የክርሽና ንቃት የመድረሻ አላማው ምንድን ነው? ፕራብሁፓዳ:የመድረሻ አላማው አይደለም:ለማለትም እምፈልገው:የመድረሻ አላማው:እንደምናውቀው በአለም ላይ: የመንፈስ እና የአለማዊ ንጥረ ነገሮች አሉ: ምድራዊ አለም እንደአለም ሁሉ መንፈሳዊ አለምም አለ: ”ፓራስ ታስማት ቱ ብሃቫህ አንያህ አቭያክታህ...