ፍለጋ በአዲሱ Google ካርታዎች ውስጥ ከመቼውም በበለጠ ኃይለኛ ሆኗል። እሱን ለመሞከር አንድ የተወሰነ ቦታ ይፈልጉና ከፍለጋ ሳጥኑ በታች ባሉት የመረጃ ካርዶች ላይ የሚታየውን የአካባቢ መረጃን ይመልከቱ። የሚፈልጉትን አውቀው ነገር ግን የት እንደሚያገኙት ግራ ገባዎት? እንደ «ሴንትራል ፓርክ አጠገብ ያለ ቡና»...