ድቮቲዎች ፈጣሪ እንዳለ ያውቃሉ:እርሱም “ብሃገቫን” ነው: ፈጣሪ ብሃገቫን ይባላል: ብሃገቨድ ጊታ የተነገረውም በክርሽና ነው:ሁሉም ሰው ያውቃል: በብሃገቨድ ጊታም:በአንዳንድ ቦታ: "ብሃገቫን ኡቫቻ“ ተብሎ ተጠቅሷል: ብሃገቫን እና ክርሽና አንድ ሰው ነው:”ክርሽናቱ ብሃገቫን ስቫያም“ (ሽብ 1 3...