Tip:
Highlight text to annotate it
X
ማንም ሰው የወንጌልን ስብከትን ችሎት አያውቅም።
እንደ እንስሳ ተናደው ዞር ይላሉ ወይም አማኝ ይሆናሉ።
ኢየሱስ ላይ እራስህን ወርውሩ ። በእሱም እመኑ! በእሱም እመኑ!
illbehonest.com/amharic
ምድር ላይ መንግሥት እንድንሠራ አይደለም የተጠራነው! ሰው እንዲቀበለንም አይደለም የተጠራነው!
እግዚአብሔርን ለማሞገስ ነው የተጠራነው!
ዘላለም!
የሚገርም ቦታ ውስጥ የክብርን ጌታ በፊት የምትቆሙበት ቀን ላይ፥
ንጉሶች፣ ታላላቅ በምድር ላይ የሚገኙት ሰዎች ሁሉም ይከፋፈላሉ፣ ይለያያሉ እና ይመረጣሉ።
እንዳንዶቹ ወደ ሲኦል ለዘላለም ይጣላሉ፤ ሌሎቹ ወደ ዘላለማዊ ክብር ይጋበዛሉ።
ለዘላላም ኑሩ!
የኦሊምፒክስ ስፖርተኞች በጣም ግርማ ሞገስ አላቸው ነገር ግን ለትንሽ ጊዜ ብቻ ነው።
ሕፃናት እያሉ በአራት ወይም በአምስት ዓመታቸው ነው የሚጀምሩት፥ ሌላ ነገር
ከመሰልጠን በላይ አያረጉም እስከ ሃያ ሁለት ዓመት እስከምሞላቸው ድረስ፤ ለዘጠኝ ሰኮንድ ብቻ ነው የሚሮጡት ለሸልማት፥ ይሄም ግርድዳ ላይ ለመስቀል ነው።
ልፋቱም ለዚህ ብቻ ነው!
ስለዚህ እንደዚህ መታገል አትችሉም ለዘላለማዊ ነገሮች?
ከመጠን በላይ የሆነ የክብር እና የሞገስ ጌታ አለ፣ ከእሱ ጋር ከዘላለም ወደ ዘላለም
ሞገሱን ለማሳደድ እንሞክራለን፣ ነገር ግን በእጃችሁ መቼም የተራራውን ጫፍን እንኳን ለመያዝ አንችሉም።
ከአሁንም በኋላ እንደዚህ መኖር አልፈልግም፤ ቁጭ ብዬ መጽሐፍ እያነበብኩኝ መኖር አልፈልግም። መጽሐፍ እያነበብኩኝ ስለ የድሮ
የመንፈሳዊ መነቃቃት፥ ሰለቸኝ ስለ እከሌ የሚያውቀው ሰው እንዴት ጌታን እንዳወቀ ማንበብ።
በመጽሐፎች ያነበብናቸው በጣም ብዙ ምኞቶች አሉን። ስለ እግዚአብሔር የተጻፈበት መጽሐፍን አውጡ፥
ይሄኛውን(መጽሐፍ ቅዱስን)!
«ይህን ለማግኘት እንደክማለንና፥ ስለዚህም እንሰደባለን… በሕያው አምላክ ተስፋ ስለምናደርግ ነው።» [1ኛ ጢሞቴዎስ 4 ቁ. 10]
የምንኖረው ለማይረባ ነገር ለመንገላተት እና ለመሞት አይደለም፥
ያለተስፋ እንድንደቅ አይደለም፥ በፍጹም፥ እግዚአብሔርን ነው የምናገለግለው እና እግዚአብሔር በደንብ ያስከብረናል።
ተስፋችን በዚህ ላይ ነው እና ይህም አቅም ይሰጠናል… አቅም።
እንዴት ይሄ ሕይወት እንደ ጭስ ብትን ይላል፣ አርባ ሰባት ዓመቴ ነው፣ ትናንትና ሃያ አንድ ዓመቴ ነበረ፣ ቀኑ ወደ
የት ሄደ? እንደ ጭስ ነው! አሁን ስበኩ አቅም እያላችሁ ! እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በአስተዋይነቱ ለእኔ፤
ወጣት እያለሁ ጊዜዬን አንዲስ ተራራዎች ውስጥ ነበርኩኝ፣ የጴሩ አገር ጫካ ውስት የሰራሁትን ሥራ እንደገና ለመሥራት
አሁን በፍጹም እንደድሮ አቅም የለኝም። ወጣት ሆናችሁ እያለ፥ አቅም ውስጣችሁ እያለ፥
በችሎታችሁ ሁሉም ሥራ ሥሩ፥ የኮምፒዩተር መጫወቻችሁን ጨፍልቁት።
ቴሌቪዥናችሁን በመስኮት ውጭ ወርውሩት! የተፈጠራችሁት ለተሻለ ነገር ነው!
የንጉሡ ልጆች ከሆናችሁ በዚህ ምድር ውስጥ ምንም አያጠግባችሁም፥ ምንም።
በሕይወቴ ውስጥ የእግዚአብሔር ኃይል እፈልጋለሁ! ነገሩ እንደዚህ ከሆነ አንዳንድ ነገሮችን መተው አለባቸው! እሱን ማወቅ እፈልጋለው!
ከሆነ ከአንዳንድ ነገር ጋር መለያየት ያስፈልጋችኋል።
የሚያስፈልገውን ሁሉንም ማረግ ይገባል! ሁሉንም ማረግ ይገባል! ከእግዚአብሔር በፊት መቅረብ ያስፈልጋችኋል።
«እግዚአብሔር ሆይ፥ ምንም ቢያስፈልግም!»
«ምንም ቢያስፈልግም!»
የክርስቶስን መልክ የበለጠ እንድመስል።