Tip:
Highlight text to annotate it
X
አቶ ፖል ዋሸር (Paul Washer) ያነባል ፑርታን አቶ ጆን ፍላቬል የጻፈውን «የአብ መናገድ።»
እናንተን ይመለከታቅል ።
እንደዚህም ይላል፥ «አባቴ ሆይ፥ እንደዚህ ነው ፍቅሬ እና ሐዘኔ ለዚህ ሰው።»
ሁሉን ሕግ ከሰበሩ በኋላም እንደዚህ ይላል፥ «እንደዚህ ነው ፍቅሬ እና ሐዘኔ።»
ኩራተኞች እንደዚህ ይላሉ፥ «የአንተን ሐዝን አልፈልግም።» ነገር ግን፥ ሐዘኑ ያስፈልጋቹአል። የእሱ ሐዝን ያስፈልጋችኋል። የምናሳዝን ነን።
ይላል እንደዚህ፥ «እንደዚህ ነው ፍቅሬ እና ሐዘኔ ለእነዚህ ሰዎች ለዘላለም ከሚሞቱ
እኔ ለእነሱ ኀላፊ እና ዋስትና እሆናለው።»
«አባቴ ሆይ፥ እንዳየው ያላቸውን ሁሉ ዕዳ ስጠኝ።»
«አሁን።»
አንዳንድ ጊዜ ወጣት ልግ ያገባል። ካገባም በኋላ
በትዳር ይከብደዋል። እንደዚ ይላል፥ «በፍጹም ትዳር እንደዚህ ከባድ እንደሆነ አላወኩም ነበረ።»
«የእውነት ለትዳር ዓቅም እንዳለኝ አላውቅም ።»
በፊት ይፎክር ነበረ እንዴት
ልጅቷን ወደፊት እንደሚወዳት። ምን አይነት ቁርጠኝነት እንደሚጠይቅ አላወቀም፣
ነገር ግን ኢየሱስ በደንብ አውቆ ነበረ።
አባቱን እንደዚህ ይላል፥ «አባቴ ሆይ፥ ያላቸውን ሁሉ ዕዳ ስጠኝ፣ ልየው።»
ይህን አስቡ፥ ያላችሁ የሚገባውን ዕዳ ሁሉ ማየት ይችላል።
ወደ መስቀሉ ሳያቅ አይደለም የሄደው፣ መስቀል ላይ እያለ «ይሄን ማረግ
አልፈልግም ነበረ፣ ዋጋው በዛም ትልቅ እንደሆነ አላውቅም ነበረ።» አላለም። ከዘላለም ጀምሮ ምን ያህል
ዋጋው እንደነበረ ያውቅ ነበረ። በደንብ አዳምጡኝ።
«ለአንተ ያላቸውን ሁሉ ዕዳ እንዳየው ስጠኝ።»
«እግዚአብሔር ሆይ፥ ሁሉንም ስጠኝ።» ወገኖቼ፥ አዳምጡኝ። በደስታ እልል ትላላችሁ ወይም
በደስታ ታለቅሳላችሁም የእውነት ያረገው ነገር ከገባችሁ ።
የሚለው፥ ሁሉንም ዕዳ እባክህን አምጣው። «ምንም የዕዳ ክፍያ እንዳይተርፍ እፈልጋለው።»
የሚያረገው ሥራ ይገባችኋል?
ከተወለዱበት ቀን እስከ የሞታቸው ቀን ያላቸውን ሁሉ ዕዳ ፣
አንተን አባቴን መክፈል ያለባቸውን ሁሉ፣ ለእኔ አሳየኝ።
ዕዳቸውን መመልከት እፈልጋለው፣ መስቀሉ ላይ ዕዳውን መቅበል እፈልጋለው፣
መቼም በኃጢአታችሁ ምክነያት እንዳይፈረድባቸው። ይሄ በደንብ ይገባችኋል?
እንደገና ከእናንተ ጋር ጉዳይ በዚህ ምክንያት የለውም! ተፈጽሟል! ወንጀሉ ተሰርዟል!
ሁሉንም የድሮ ወንጀላችሁን። ሁሉንም አሁን የምትሰሩት ወንጀላችሁን። ሁሉንም ገና የምትሰሩትም ወንጀላችሁን።
ዕዳው ሁሉም ተከፍሏል። ነገር ግን እንደዚህ የሚሉ አሉ፦ «እንደዛ ከነገርቃቸው ብዙ
ኃጢአት ይሰራሉ!» አይሰሩም፣ የእውነት ክርስቲያኖች አይሰሩም። የጠፉ ክፉ ዓመፀኞች ሰዎች ይሄንን ሰምተው
የበለጠ ኃጢአት ይሰራሉ። ነገር ግን የእውነት ክርስቲያኖች፦ «እንደዚህ ከሆነ ፍቅሩ፣ ነፃነት ውስጥ ነኝ፣
የእሱ ብቻ ነኝ!።» ይላሉ። «ካሁን ወዲያ ኃጢአት መስራት አልፈልግም!»
«ካሁን ወዲያ ኃጢአት መስራት አልፈልግም!» ወንድሞቼ፥ ይሄ ነው ቅድስናን የሚያመጣው፥
ስለዚህ ነው ወንጌሉ፦ «እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር» የሚባለው። [1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3 ቁ. 16]
ይገባችኋል? እይሄ ነው ግዚአብሔርን እንድንመስል የሚያረገው።
አዎ ሕጎች አሉ፣
ነገር ግን ሕጎቹ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ አያረገንም። ቅዱስ የሚያረገን ስለ የኢየሱስ
ሞት ስናውቅ እና እንዴት ለእኔ እንደሞተ ሳውቅ ነው! ሲሞት የኃጢአት ዕዳዬን ሁሉ፣
የድሮ፣ የአሁንም እና ለሚመጣው ከፈለው። እግዚአብሔር እንደገና አይፈርድብንም፣
ወደ ፍርድ ቤቱ አልጠራም። መቼም!
ነፃ ነኝ፣ ነፃ ነኝ፣ እግዚአብሔር የባረክ አርነት ስላወጣኝ! «አቶ ጳውሎስ፣ ተጽፏል ስለ
በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት እንቀርባለን ብሎ።» ትላላችሁ። [2ኛ ቆሮንቶስ 5 ቁ. 10]
በደንብ አዳምጡኝ፥ በዛም ቀን ዳኛውን ስትመለከቱት እና
ፊቱን ስታዩት… አባታችሁን ነው የምታዩት። ወንድማችሁን ነው የምታዩት።
[እያለቀሰ] ዳኛችሁ የሞተላችሁ ነው።
ይገባችኋል ወይ? የእውነት ነፃ ናችሁ። የእውነት ነፃ ናችሁ!
ጥፋተኞች አይደላችሁም! ሁሉም ጊዜ ወደ እሱ ኑ!
ሁሉም ጊዜ ወደ እሱ ተመለሱ! ሁሉም ጊዜ ወደ እሱ ሩጡ!
የእውነት ነፃ ናችሁ! የምታልፉበት ደጅ ማንም
የማያውቀው አይነት ነው፣ የማያልቅ የእውነት ለዘላለም ፍቅር ነው።
በእግዚአብሔር የእውነት ከወደዳችሁ በኋላ ፍቅሩ ሊቀር አይቻልም!
ምክንያቱም ኢየሱስ በመስቀል ላይ የሠራው ሥራ የተሟላ ስለሆነ ነው።
[ከእረፍት በኋላ] ክርስቶስ መጣም ነው የወደዳችሁ። ሙሽራይቱን በጣም ወደዳት።
የጠፈር እና የዓለሞች ገጂ እና የሁሉም ወራሽ፤ አገልጋይ ሆነ።
ለሙሽራው ባለው ፍቅር ምክንያት። ለእያንዳንዱ ሰው ባለው ፍቅር ምክንያት።