Tip:
Highlight text to annotate it
X
እኔ እወዳለው አዳኝን፣ ስራውን የጨረሰውን።
እና ኅጢአቴን ያጠፋ።
ማንም ሰው ኅጢአት ቢሰራ፣ ማስታወስ አለበን፣ ጠበቃ እንዳለን፣
አትጨነቁ ስለ የሰራችሁት እና ያልሰራችሁት።
ወደ አዳኛአችሁ መመልከት አለባችሁ።
አላችሁ ጠበቃ።
ያለ እሱ፣ ሁሉም አይነቶች ችግሮች ውስጥ ነን ከሚኖረው ሕያው እግዚአብሔር በፊት።
ከሁሉም የተሻለ ጠበቃ አለን ።
ተሸንፎ አያቅም።
መቼም አይሸነፍም።
የጸደቀው እየሱሲ ክርስቶስ።
በፍጹም፣ እኛ ከሰራነው ስራ ጋር ግንኙነት የለውም፣
አትችሩም ሄዳጭሁ ወደ የአፍሪካ ጫካ ከሰዎች ጋር የአሳማ እና የዶሮ መሠዋት ለኅጢአታችሁ ማቅረብ፤
ምንም አይጠቅማችሁም።
ሄዳጭሁ ወደ አንዲስ ተራራ እና ድንግል የሆኑ የሴቶች መሠዋት ለኅጢአታችሁ ብታቀርቡ፣ ምንም አይጠቅምም።
የዘዪት በሃር እና የብዙ ሺህ እንስሶች መሠዋቶች ለኅጢአታችሁ ብታቀርቡ፣ ምንም አይጠቅምም ይላል ትንቢተ ሚክያስ።
ሄዳችሁ አንድ ሺ ነፍሶች ለእየሱስ ቢታሸንፉ ምንም አይጠቅማችሁም፣
የእግዚአብሔርን ውለታ ለማግኘት፣ ከእግዚአብሔርጋ የዕረፍት ጊዜ ለማግኘት፣
ምነም የለም፣ ምንም!
ስለዚ መምጣት አለብን ወደ እየሱስ፣
በእጄ ምንም ይዤ እመጣለው፤ ጌታዬ ምንም ይዤ!
ምንም ተስፋ የለኝም ከሕያው እግዚአብሔር በፊት ለመቆም፤ በፍርድ ቀን፣ ያለ ሰራዎት ስራ እና ያለ ከሆንኩት ራሴ ሰው።
ክርስቶስ እና የሱ መሰቀል፣
ይህ ነው የሚገርመው ወንገል።
ሰው ከሰራዉ ስራ ጋር ጉዳይ የለዉም፣
ጉዳዩ ከአንድ ሰው ጋር ነው፣
ስለዚ ተስፋችን በእየሱስ ክርስቶስ ነው።
ይሄ ሰው እና የሰራው ስራ መስከል ላይ፣ ቅዱስ እየሱስ ችርስቶስ።
የህ ነው የኛ እርግጠኛነት።
አው፡ በጣም ጥሩ ጠበቃ አለን፣ ቅዱስ እየሱስ ችርስቶስን አለን።
ኀጢያትን ያላወቅ፣ ኀጢያትን ያልሰራ፤ ኀጢያት ያልነበረው፣ በዉስጡ ኀጢያት አልነበረም!
የበትክክል ሕይወት ኖረ፣ የበትክክል ሞት ሞተ፣ በፍፁም ኀይል ደግሞ ተነሳ።
እየሱስ እንደዚ አለ «ተፈጸመ።» (የዮሐንስ ወንገል 19፡30) እግዚአብሔርም «መልካም እና በጎ» ብሎ ከሬሳ አስነስቶታል።
አስቀምጦታል በሰማያት በግርማው ዙፋን በስተ ቀኝ፣ ሁሉም ሥልጣንም ሰጦታል፣ ሁሉንም ነገር በእጁ ውስት አድርጎታል።
ሰው እሱ ነው፤ የናዝሬቱ እየሱስ፤ ሥልጣን ተሰጦታል በሁሉም ሥጋ ላይ በላይ የዘላለም ሒይወት ለምስጠት ለሁሉም ሰዎች አብ የሰጠዉ።
እና የምለው እንደዚ ነው «ገታ እየሱስ፣ አምንሃለሁ፣ አምናለው፣ አምናለው እንደ ሞትክልኝ። »
«የእውነት የእግዚአብሔርን ቁጣ ገፍፎ ዎሰደው እና ማስተስረያ አድርጓል! »
«ደፍረ ነው ያን ቀን የምቆመው በዛ ታላቅ ቀን፣ በእየሱስ ምክኒያት። »
«ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። »
ይህ ከሁሉም በላይ ይገልፃል የእግዚአሔርን ፍቅርን ለአንተ ለአማኝ።
«በጣም የሚገርም ፍቅር፣ መለኮታዊ፣ ይጠይቃል ሕይወቴን፣ ነፍሰን፤ እኔን በተለይ! »
ታቃላችግኑ፣ ለእኔ ብቻ እንደሚሞት፣ ለእኔ ብቻ!
አ/ቶ ሲ ቲ ስታድ አሉ እንደዚ «ክርስቶስ እግዚአብሔር ከሆነ እና ለኔ ከሞተ፣ ምንም የሚተልቅ መሥዋዕት የለም እኔ ለሱ ልሰራው የምችለው። »
ከሚመጣው ቁጣ መሸሽ አለባችሁ!
በሉ እንደዚ «አምላኬ እየሱሴ፣ አምናለው፣ ለልክ ለእንደኔ አይነቶች ኀጢያተኞች እንደሞትክ አምናለው፣
ወደ ገሀነም እየሄድኩኝ ነው፤ ምንም ምክኒያት የለም ወደ መንግሥተ ሰማይ እንድትወስደኝ፣ ነገር ግን አምናለው እንደሞትክ እና የኀጢያትን እዳ እንደከፈልክ። »
ይህ ነው ወንጌሉ።
ጥሩ ዜናው እንዲህ ነው፣ ገሀነም የሚገባኝ ኀጢአተኛ ብሆንም ፣
ልክ አሁን ትክክለኛ ሆኜ መቆም እችላለው በእግዚአብሔር በፊት ጸጋ ኖሮኝ!
ይህ ነው ጥሩ ዜናው።
በእየሱስ ስራ ምክኒያት።
ክብር ለእግዚአብሔር!
ለሱ ክብርና ግርማ፣ ኃይልም፣ ቅድሚያም ከዘላለምም እስከ ዘላለምም ድረስ ይሁን፤ ይህም በሥራዎቹ ምክኒያት።