Tip:
Highlight text to annotate it
X
አንቺ
አይኖችሽን ተመልከቺ
እስቲ እያቸው
ህብር ቀለም
ውብ
ሁሉም በጣም ልዩ ናቸው
ሁሉንም እኔ የፈጠርኳቸው ናቸው
ሁሉንም እኔ ፈጠርኩ
ፍጥረተ አለም
አንተም
ማንነትሽህን አበጀሁ
እንከን የለሽ አረኩሽ
ውስብስብ
ዕለት በዕልትም
ህይወትን ሰጠሁሽ
እወድሻሃለሁ
ግን አንድ ነገር ሆነ
አታለልሽኝ
አላመንሽኝም
በደልሽኝ
[የሳህኖች ስብርባሪ]
ራስህሽን ከእኔ ለየኝ
ምንም እንኳ በህይወት ያልሽ ቢመስልሽም
ቀስ በቀስ እየሞትሽ ነው
ስለዚህ ሌላ ነግሮችን ፈልግሽ
[ደስታ]
[ርካቤ ስጋ]
የውስጥ ባዶነትሽን ለመሙላት
አንዳቸውም አልረቡሽም
[የሳህኖች ስብርባሪ]
ይልቁንም ሞትሽን አፈጠኑት
ይልቁንም ባጣም አለያዩን
[የሳህኖች ስብርባሪ]
ምን እየፈክሽ ነው?
[ተቀባይነት]
[ጓደኝነት]
[ፍቅር]
[የሳህኖች ስብርባሪ]
እኔ ሞትሽን አልፈልግም
ፈጥሬሻለው
እንዳትጠፋ
ታውቂኝ ዘንድ
ከእናተም እንደ አንዱ ሆንኩኝ
ተሰባሪ ፍጥረት
ተፈተንኩኝ
እኔ ግን ፈፅሞ ሃጢአት አልሰራሁም
ልታደግሽ መጣሁ
ብዙ ሃጢአት አለብሽ
ደግሞም ቅጣት አላቸው
አንድ ሰው ሊሞት ግድ ነው
አንቺ
ወይም እኔ
በደልህሽን ሁሉ ወሰድኩ
ህይወቴን ላንቺ ስል ሰጠሁ
ባንቺ ምትክ
እኔ ሞትኩኝ
ስለምወድሽ
ከዛም
ከሞት ተነሳሁ
እኔ መንገድም
እውነትም
ህይወትም ነኝ
እየሱስ እባላለሁ
ልኮንንሽ ሳይሆን
ዳግም ህይወትን ልሰጥሽ መጣሁ
በኔ ተደገፊ
ይቅር እልሻለው
ህይወትንም እሰጥሻለሁ
እወድሻለሁ
ይህን ሁሉ ያደረኩት
ከንቺ ጋር ህብረት ይኖረኝ ዘንድ ነው
ትወደኛለህ?