Tip:
Highlight text to annotate it
X
ስለ ዘልአለማዊ ነገር ስንናገር የሰው አእምሮ ሊገልፀው ከሚችለው በላይ መሆኑን ታውቃላችሁ፣ እና ይህ እውነት ነው።
ነገር ግን አስትሮኖሚን እንኳን ብንመለከት…
የሰው ልጅ በሳይንሳዊ የዩንቨርስ አጠናን ላይ እስከ ማበድ ሊደርስ ይችላል።
መጠናቸውንና በዙሪያችን ስላለው የእያንዳንዱን ነገር ውስብስብነት ስታስቡት።
ወደ ጠፈር ብትወጡ ደግሞ ይቀጥላል እናም እያለ እያለ እያለ…
አሁንም በሺዎች የሚቆጠሩ ሺዎች ሚሊዮኖችን አመታት ይቀጥላል እያለ እናም እያለ ይዘልቃል።
ሆኖም ክርስቶስ፥ ስለ እናንተ የሞተው፣ የደቀ መዛሙርቱን እግር ያጠበዉ፣
ይሕን የፈፀመውና የሚያፀናው እርሱ ነው።
ይህ መላ ጠፈር(ዩኒቨርስ) ሱፐር-ኮምፒውተር ቢሆን፥
ዩኒቨርስን የሚያክል ሱፐር-ኮምፒውተር እነዚህን ውስብስብ ነገሮች ሊያሰባስብና እርስ በእርስ እንዲጣመሩ ማድረግ አይችልም፣ ለመረዳት እንኳን አይችልም።
በቃ ይሕ እፁብ ድንቅ ነው!
እናም ይሕ ነው በበረት ውስጥ የተወለደው።
ይሕ እየሱስ በእርግጥም ከሰዎች አምልኮ ያሥፈልገዋል?
ደግሞስ አንዳችንም ባንቀበለው ብቸኛ ይሆናልን?
ትልቅ ኪሳራ ይሆንበታል?
የማይቆጠሩ ዓለማት አሉት!
ትንሹ ልጄ ኤቨን… ከሁለት ቀን በፊት በሆነ ምክንያት በቃ ማልቀስ ጀመረ
«ናናን ሔጄ ልጎበኝ እፈልጋለሁ» አለ።
ናና እናቴ ነበረች፣
«ኤቨን፥ እንደሞተችና መንግስተ ሰማይ መሆኗን ታውቃለህ?» አልኩት።
«ታዲያ ደስተኛ ናት?» ኤቨን አለ።
«አዎና በጣም ደስተኛ ናት። »
«ምን እያረገች ነው?»
ከዚያም ለአጭር ጊዜ ተቀመጥንና አንዳንድ እሷ የምታደርገውን ነገሮች ለማሰብ ሞከርን።
እስኪ ልጠይቃችሁ። የሚገባውን ያህል ትደነቃላችሁን?
የምትደነቁበት ነገር አለ?
አንዲያች መገረም (አንክሮ) አለን?
እዚያ በላይ ያለውን ቁጭ ብላችሁ ማድነቅን ተዋችሁት?
በቃ ተቀምጣችሁ ምን እንደሚጠብቃችሁ ማሰብን ትታችኋል?
ዓለምን በመፍጠሩ ተደንቃችኋልን?
ጠፈርንስ በመፍጠሩ? ይገባችኋል!
ግን ከዚህ የሚበልጠው ነገር አለ…
እነዚህን ዉስብስባዊ ነገሮች ሁሉ በቀጣይነት እንዲሄድ ማስቻሉ(ማሰማራት)!
እጅግ አስደናቂ ነው!
አርሱ መላውን ዓለማት ለዘለዓለም ያለድካም በእያንዳንዱ ቅፅበት ይደግፈዋል!
አናም ይህ ለአርሱ ከላባ ይልቅ ይቀለዋል!
ይሕ ደግሞ ሐይል ነው�