Tip:
Highlight text to annotate it
X
ፕሬዝዳንት ኦባማ በአሜሪካን ሕዝብ ስም --
በሃምሳው ክፍለ ግዛታችን የሚገኙ የእስልምና ሐይማኖት ህብረተሰባችን ጨምሮ--
አሜሪካ ውስጥ እና አለም ዙሪያ ላሉ እስላሞች መልካም እመኛለሁ
ራመዳን ካሪምን
ቁራን በራመዳን ወር ውስጥ ነው ብለው ነው የእስልምና ሐይማኖት ተከታዮች የሚያምኑት፤
ለነብዩ መሃመድ የተገለጠበት
ኢክራ - በሚባል ቀላል ቃል
በዚህም ወር ውስጥ ነው እስላሞች ጥበብ የሚያስታውሱት 00:00:22.400,00:00:24.500 በእምነት የሚገኘውን መሪ መንገድ
የሰው ፍጡር ለሌሎች ሰዎች እና ለፈጣሪው ሃላፊነቱ ምን እንደሆነ የሚያጤንበት ወቅት ነው
የተለያየ እምነት ከአላቸው ሰዎች በህብረተሰባችን እና በቤተሰቦቻችን ዙሪያ ራመዳንን ያዩ
በህብረተሰባችን እና በቤተሰቦቻችን
ይህ የደስታ ጊዜ እንደሆነ እኔም እረዳለሁ --
ቤተሰቦች የሚሰባሰቡበት እና ምግብም የሚቋደሱበት ወቅት ነው
ራመዳን እምነት የሚጠናከርበት እና የማስተዋያ ጊዜም እንደሆነ አውቃለሁ --
አስላሞች በቀን የሚጾሙበት እና የታራዊ ጸሎት የሚያካሂዱበት
በማታ የሚያካሂዱበት፤ ቁራንን የሚደግሙት እና የሚያዳምጡት
ቁራንን የሚደግሙት እና የሚያዳምጡት በዚህ ወር ውስጥ ነው
እነዚህ መንፈሳዊ ሥርዓቶች የሚያስታውሱን በጋራ ያሉንን መርሆዎችን ነው፤
የእስልምና ድርሻ ፍትህን፤ መሻሻልን፤
መቻቻልን፤ እና የሰውን ክብር ለማስፈን ሚናን መጫወት ነው
ለምሳሌ ያህል፤ ጾም ብዙ ሃይማኖቶች የሚጋሩት ሲሆን --
የእኔ የሆነውን የክርስትና ሃይማኖት ጨምሮ --
ሰዎችን ወደፈጣሪያቸው እንዲቀርቡ የሚያስችል
በመሃከላችን ላሉ የሚቀጥለው ምግባቸው ከየት እንደሚመጣ እርገጠኛ ያልሆኑትን
በተጨማሪም ደግሞ እስላሞች ለሌሎች የሚሰጡት ድጋፍ
የትም ላሉ ሕዝቦች እድል እና እድገት እንዲስፋፋ
የእኛን ሃላፊነት ያስታውሰናል ፤ መገንባት የምንፈልገው አለም --
እና ማምጣት የምንፈልጋቸው ለውጦች --
መጀመር ያለባቸው ከልባችን እና ከራሳችን ሕብረተሰብ ውስጥ መሆን እንዳለበት
በዚህ ወቅት፤ ሰዎች በአሜሪካ ዙሪያ ህብረተሰባቸውን --
ሕጻናትን በማስተማር፤ የታመሙትን በመንከባከብ
ችግር ላጋጠማቸው እጃቸውን በመዘርጋት
በእምነት ዙሪያ የተደራጁ ድርጅቶች፤ ብዙ የእስልምና የሃይማኖት ድርጅቶችን ጨምሮ
በማበርከት በግንባር ቀደምትነት ሲሳተፉ ከርመዋል፤
በዚህ ወቅት ግልጋሎት
በዚህ በፈታኝ ጊዜ ይህንን የሃላፊነት መንፈስ
ለሚመጡተ ወራት እና አመታት ይዘን ማቆየት ይኖርብናል
ከአሜሪካ ድንበር ውጪ፤ ሰላማዊ እና አስተማማኝ አለም ለመገንባት
ያለንነን ሃላፊነት ይዘን ለማቆየት እንፈልጋለን
ለዚህም ነው ኢራቅ ውስጥ ያለውን ጦርነት ሃላፊነት ባለው መልኩ መደምደም የምንፈልገው፤
ለዚህም ነው አክራሪዎችን የምናገለው
እንደ አፍጋኒስታን እና ፓኪስታን ባሉ ቦታዎች ሕዝቦችን የሥልጣን ባለቤት እያደረግን የምንገኘው
መፍትሄ በማምጣት ምላሽ በማስገኘት ጠንክረን የምንቀሳቀሰው
የእስራኤል እና የፍልስጤም ህዝቦች የመኖር መብትን የሚቀበል፤
የእስራኤል እና የፍልስጤም ህዝቦች የመኖር
ለዚህም ነው አሜሪካ ሁል ጊዜ አለምአቀፋዊ
መብት ተጠብቆ አእምሮአቸው ውስጥ ያለውን ለመናገር
እምነታቸውን ለመግለጽ እንዲችሉ
በሕግ የመገዛት እምነት እንዲያዳብሩ
አሜሪካ ቆማለች፤፤
ከእስላሞች እና እስላምች በብዛት ከሚገኙባቸው አገሮች
በጋራ ጥቅም እና በመከባበር ላይ የተመሰረተ ግንኙነት
በዚህ ቃል ማደሻ ወቅት አሜሪካ እና በአለም ዙሪያ በሚኖሩ
የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሃከል የአዲስ ምዕራፍ ጅምር እንዲኖር እንደገና ላሳውቅ እፈልጋለሁ
ካይሮ በነበርኩበት ጊዜ እንደገለጽኩት
እርስ በራሳችን ለመደማመጥ
ከእርስ በራሳችን ለመማማር፤ እያንዳንዳችን ለመከባበር
የጋራ የሆነውን ለመፈለግ
ጠቃሚ የሚሆነው ነገር ማዳመጥ ነው ብዬ አምናለሁ
ባለፉት ሁለት ወራት፤ አለም ዙሪያ ያሉ የአሜሪካን ኤምባሲዎች
ከመንግስታት ጋር ብቻ ሳይሆን ይገናኙ የነበሩት
እስላሞች በብዛት በሚገኙባቸው አገሮች ውስጥ ከሕዝቦች
ከፍተኛ ምላሽ አግኝተናል
አሜሪካ ተባባሪ መሆን እንደምትችል
የሰዎችን ፍላጎትን
አዳምጠናል
ልክ እንደ እናንተው ወደፊት ተጨባጭ የሆነ ለውጥ ለማምጣት
ከፍተኛ ለውጥ ያመጣል ብላችሁ በነገራችሁን ዙሪያ ወደፊት --
ባነሳኋቸው የፓለቲካ እና የደህንነት ጉዳዮች
በነገራችሁን ዙሪያ ወደፊት ተጨባጭ የሆነ ለውጥ ለማምጣት
በሰዎች ሕይወት ላይ ከፍተኛ ለውጥ
ተባባሪነትን በተግባር ላይ እንድናውል ይረዱናል
ካይሮ ላይ እንድናካሂድ የጠየኩትን --
ትምህርትን ለማስፋፋት እና የመገባበዝ መርሃ ግብራችንን
ንግድን ለማዳበር እና ሥራ ለመፍጠር
እንዲሁም በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ለማዳበር
መሰረታዊ ትምህርት እና የሙያ ትምህርት በመደገፍ
በተጨማሪም ደግሞ ከኦአይሲ
የኦአይሲ አባል ከሆኑ መንግስታት ጋር እየተባበርን ነው እንደ ፓሊዮ
ከአለም አቀፉ ሕብረተሰብ ጋር በቅርብ እየሰራን እንገኛለን
የጋራ የሆኑ እንደ ኤች1ኤን1 አይነቶች የጤና ፈተናዎችን እየተጋፈጥን --
ይህ ለብዙ እስላሞች አሳሳቢ ጉዳይ እንደሆነ እገነዘባለሁ በተለይ ደግሞ ለሃጂ እየተዘጋጁ ባሉበት በአሁኑ ወቅት
የጋራ የሆነውን ፍላጎታችንን ለማራመድ
በሰላም እና በደህንነት ለመኖር፤ ትምህርት ለመቅሰም እና በክብር ስራ ለመስራት
ቤተሰቦቻችን፤ ሕብረተሰባችንን ለመውደድ
እና እምነታችንን
ጊዜ እና ትግስት ያለው ጥረት ያስፈልጋል
በአንድ ምሽት ነገሮችን መቀያየር አንችልም
ግን በሐቀኝነት ማድረግ ያለብንን ለማድረግ ግን ልንነሳሳ እንችላለን
አዲስ አቅጣጫ እየጀመርን --
ለራሳችን ወደ ምንፈልገው ግብ ለመድረስ
እና ለልጆቻችን
ይህን ጉዞ ነው አብረን መጓዝ ያለብን
ይህን ጠቃሚ የሆነ ውይይት
ውይይት ለመቀጠል እና በተግባር ለማዋል
አሜሪካ ውስጥ ላሉ እስላሞች
አለም ዙሪያ ላሉ ሁሉ የተባረከ የራመዳን ወር እመኝላችኋለሁ
የፈጣሪ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን