Tip:
Highlight text to annotate it
X
ሸይክ ሞአድ (ልጁ) አስተማሪውን ለማግኘት መጓዝ ነበረበት
ማለቴ የእሱ መምህር ሚኖሩት ሩቅ ስለነበር ሸይክ ሞአድ መጓዝ ነበረበት
ሸይክ ሞአድ “ትህክል! ,,,, ትህክል!”
እንደውም ረጅም ጉዞ ነበር መጓዝ የነበረበት
ሸይክ ሞአድ ““ትህክል! የመጀመሪያውን ግማሽ ቁርአን ለመማር ምን ያህል ቀን መጓዝ እንደነበረብኝ ትገምታለህ?,,,,
እስኪ ገምት ምን ያህል ቀን?”
ምን ያህል ቀን?
ሶስት ቀን
ሶስት ቀን በሳምንት!
ሶስት ቀን ብቻ
መምህሬ (ያለሁበትን ሁኔታ) እንዲረዱኝና እንዲገነዘቡልኝ በጣም ጥሬ ነበር,,,
መጀመሪያ ላይ እንደውም ሁለት ቀን ብቻ ነበር የሰጡኝ
እናም ሶስት ቀን እንዲያደርግሉኝ ለማሳመን በጣም መጣር ነበረብኝ
በነዚህ ቀናቶች የሚያስተምሩኝም ትንሽ (አያዎች) ብቻ ነበሩ
እንዲሁም በጣም ጥብቅ ነበሩ መምህሬ
ማለቴ አንድ አያህ (አረፍተ ነገር) ብቻ ሰጥተውኝ,,,,,,
አንድ ብቻ!
አንድ ብቻ?
አንድ ብቻ!
ያን ያህል ተጉዘህ አንድ አያህ ብቻ ነበር ሚሰጡህ?
አዎ,, በአላህ ስም እምላለሁ እንደዛ ነበር ሚያደርጉት
አላሁ አክበር!!!
አንዳንድ ቀን ለመጫወትም እድሉም አልነበረኝም
,,,,,,,,,,ምስጋና እኔን እይታዬን በመውሰድ የመረጠኝ አላህ (ሱወ) ይገባው! ጥራት የተገባው ጌታ
እልቅና ሁሉ ለአላህ (ሱወ) ይሁን ለዚህ ውለታው
ሶላቴን በምሰግድበት ጌዜ ፈጣሪን እይታዬን እንዲመልሰው አልጠይቀውም
ለአላህ (ሱወ) እይታህን እንዲመልስልህ አትፈልግም?
ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? ለምን?
በ ትንሳኤ (ፍርዱ) ቀን በአላህ (ሱወ) ፊት ስቆም አማላጅ እንዲሆነኝ,,,,,
የዛን ቀን አላህ (ሱወ) የቅጣቴን የተወሰነ ክፍል እንዲቀነስልኝ
አላህ (ሱወ) ፊት ስቆም
በፍርሃት ተሞልቼ እየተንቀጠቀጠኩ
አላህ (ሱወ) “የቁርአንን ምን ያህሉን ተማርከው?” ብሎ ሲጠይቀኝ
ያኔ (እይታዬ ባለመኖሩ) ምን አልባትም ቅጣቴን ያቀልልኛል
“አላህ (ሱወ) ላሻው ምህረቱን ይለግሳል”ና
አላህ (ሱወ) የሱን ቃል (ቁርአንን) ከተማሩት እንድሆን መረጠኝ ለዛም አመሰግነዋለሁ
አሁን የትም ቦታ መሄድ ብፈልግ በራሴ መሄድ እችላለሁ
በራሴ ሄዳለሁ
ማንም ሰው አብሮኝ ሳይሆን (ያለ ሰው እርዳታ)
አባቴ ግን በዚህ ነገር ለእኔ ይጨነቃል
ይሀኔ ውይይት ስናደርግ ስለአብዛኛዎቻችን ሙስሊም ኡማህ ሁኔታ እንዳስተነትን ሆንኩ
ቁርአንን ለመማርና በልብ ለመሸምደድ (መሃፈዝ) ችልተኛና ደካማ ለሆኑት
ኦ አላህ!!!!!!
አላህ ፊት ምንቆምበት ሰአት ሲደርሰ ለችልተኛነታችን ምክንያታችን ምን ይሆን ይሆን? �