Tip:
Highlight text to annotate it
X
አሳሳች ከሆነው ሰይጣን በአላህ እጠበቃለሁ
ለእነርሱም በእነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች ወይም በእነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮች ይኖሯቸው ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን?,,,,,,,
እነሆ ዓይኖች አይታወሩም ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ፡፡ (ቁርአን 22:46)
አንዴ (ቆይቱዋል) መምህሬ ይሁን ሌላ ሰው እሱን ማድረግ አትችልም እውር ነህ አሉኝ
እውር ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም ነበር
ስለዚህ ወደቤት ስመለስ እናቴን “እውር ምንድን ነው?” ብዬ ጠየኳት
እሷም “አንተ እውር አይደለህም ማየት ነው ማትችለው” አለችኝ
እስልምናን ለመቀበል ሸሃዳ ስወስድ ቁርአን እየሰማሁ ነበር ይህን አያ ሰማሁት
አላህ ሱወ ሚታወረው አይናችሁ ሳይሆ ልባችሁ ነው ወደ እውርነት ሊቀየር ሚችለው ይለናል
ለዛም ነው እኔ እውርነት ያለመቻል ነው ግን ከአይን አለማየት ሳይሆን ከልብ መደፈን ነው የምለው
አያው ሚለው እንደዛ ነው ልክ ሌላ ቦታም ላይ
እነዚህ ሰዎች ደንቆሮ ዲዳ እውር ማስተዋያ የሌላቸው እነደሚለው
ይህ አይናቸው አያዩም ጆሮዋቸው አይሰሙም ለማለት ሳይሆን ልባቸው ተደፍኗል
ልባቸውም ስለተደፈነ አይሰሙም አያዩም
እስልምናን ምንነት ለመረዳትም አይችሉም
አንዳንዶቹ እስላም ነን ባዮች ሌሎች ደሞ ያልሆኑ
ምክንያቱም ስለተባለ ( እስላም ነን ስለተባለ ብቻ) በተግባር ማዋል ( እስልምና በትህክል ተከተይ መሆን) ማለት አይደለም ልክ እንደሌላው እውር ልትሆን ትችላለህ
ይህንን እና የመሳሰሉት ብዙ ሃዲስ አሉ
ለምሳሌ አላህ (ሱወ) ሁለቱን ሚወዳቸውን (አይኖቹን) ወስዶበት የታገሰ ሰው አላህ (ሱወ) ጀነትን ቃል ገብቶለታል
ሌሎችም አሉ,,,,,,,እነሱ ስታስባቸው ብርታትን ተስፋን ይሰጣሉ,,, አይደል?
ብርታትን ተስፋን ይሰጣሉ ምክንያቱም እንዲህ ተብለናል
እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡
እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ
እነርሱም ወደ እውነት ተመሪዎቹ ናቸው፡፡ (በቀራ 156᎐157)
ስለዚህ በነዚህና መሰሎች የተገቡልን ቃል ኪዳኖች ራሳችንን ልናበረታታ ለናበሽር ያስፋልጋል
እኛ ሙስሊሞች አቅመቢስ አይደለንም
ሁሉም ነገሮች ጀርባቸውን ቢሰጡን እንኳን ጸጥ ብለን ዱአ (ፈጣሪን መለመን) ማድረግ እንችላለን
ማስተዋል እስከቻልንና ልባችን መምታቱን እስካላቆመ ድረስ ፈጣሪን መለመን እንችላለን
ስለዚህ እውነታው እኛ አቅመቢስ ሆነን አናውቅም ይህንን መልክት ነው ለሰዎች ማስተላለፍ ምፈልግ,,,,, በአላህ (ሱወ) በተገቡልን ቃል ኪዳኖች ተበራቱ!
ሙስሊሙ ሃይል የለውም ማለት አይቻልም
አላህ (ሱወ) ን ማማከር እንችላለን,,,,, ማን ከአላህ (ሱወ) የተሻለ አማካሪ አለ?
-----------
ለምን አላህ አልጠበቃቸውም? ለምን አላህ (ሱወ) እነዚህ ሰዎች (የአስሃቡል ኡኽዱድ ከሱራ ቡሩጅ ላይ ያለ ታሪክ ነው) አልተከላከለላቸውም እንላለን ብዙዎቻችን
ዋሽተውና ሃይማኖታቸውን ክደው ራሳቸውን ማዳን ይችሉ ነበር
የእነሱን ምርጫ ሃይማኖታቸውን ስለመካድ ልንገራችሁ
የተሰጣቸው ምርጫ ወይ እዚህ እሳት ውስጥ ትጠበሳላችሁ ወይም ሃይማኖታችሁን ተዉ ሚል ነበር
አንዳቸውም ሃይማኖታችውን አልተውም!!! ,,,,, ታሪኩን ወደ ኋላ ላይ ሼኩ ይጨርሱታል,,,
ዱንያ ለአማኝ እስር ቤት ለካፊር ገነት ነች
ውጤታማ እንድንሆን ትግስተኛ ጽኑና አላህን ምንፈራ መሆ ን እንዳለብን በቁርአን ተምረናል (ኢምራን 200)
የአላህ (ሱወ) ምህረት ገደብ የለውም
ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ (ዙመር 53)
እናዚህን ማበረቻቻዎች በቁርአን በሃዲስ እንዲሁም ከመሃመድ (ሰወ) ባልደረቦች (ሰሃቦች) ተምረናል
ስለዚህ ለተሰጡን ማበረቻቻዎች መጨረሻ የለውም
በተለይ ደሞ እስኪ ማን ማበረቻቻውን እንደሚሰጠን እዩ
አላህ ከሁሉ ነገር የጠራ,,, ከሰው አይደለም
ሰዎች ብዙ ግዜ እንሳሳታለን ቁርአንን ልክ በጥሩ ድምጽ ምንቀራው ወይም በረመዳን ምንቀራው መጽሃፍ አርገን እናሰባለን
ነገር ግን ቁርአን የአላህ ቃል ነው ስለዚህ ከአላህ(ሱወ) በተሻለ ሊያበረታታን ሚችል ማን አለ?
ለማንኛውም ነገር ማየት ሰለመሳንም ይሁን አካለ ስንኩል ሰለመሆን ወይም ድህነት ማንኛውም ለሚከሰቱ ነገር
ማን ነው ከአላህ(ሱወ) በተሻለ ሊያበረታታን ሚችል?
እኛ እናስታውሳችሁዋለን ምነጩ ግን ከአላህ (ሱወ) ነው መተዋወሰ ለሙሰሊሞች ይጠቅማል
=============
(የአስሃቡል ኡኽዱድ ታሪክ ቅጣይ,,,) እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ ለእነርሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች አሏቸው፡፡
“ይህ ታላቅ ድል ነው” (ቡሩጅ 11)
ከዚህ የተሻለ ድል የለም
አሁን ምን እንደሚማስል አስፈላጊ አይደለም አሁን ሰዎች ተሸናፊ አርገው ቢያስቡዋችው ምን ጨነቀን
አልተሸነፉም
እንደዛ ሊመስል ይችላል ግን ይቅርታ አልተሸነፉመ ማንም ጀነትን ያገኘ ማንም አልተሸነፈም
ማንማ በጭራሽ ማንም
ጀነትን ለመግባት ችለዋል ግን እዛ ለመድረስ በእሳት ላይ መራመድ ነበረባቸው 61 00:06:22,060 --> 00:06:26,060 ይሄም ሁለተኛው ከታሪኩ ልንማር ሚገባን ነው
በምድር ላይ በእሳት ውስጥ ማለፍ ነበረባቸው ልጆቻቸውም እራሳቸው ባሎቻቸውም ሚስቶቻቸውም እናታቸው አባታቸው ሁሉም በእሳት ውስጥ ማለፍ ነበረባቸው
እናንት ግን በእሳት ውስጥ ማለፍ የለባችሁም ያንን ማድረግ አይጠበቅባችሁም
ምንድን ነው ማድረግ ያለባችሁ? ሁለት ነገር
አላህ (ሱወ) መታዘዝ የአላህን መልእክተኛ (ሰወ) መታዘዝ
አሳሳች ከሆነው ሰይጣን በአላህ እጠበቃለሁ
እርሱ አላህ ነው፤ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ፣ ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ የኾነ ነው፡፡ እርሱ እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ ነው፡፡ (ሃሽር 22)
እርሱ አላህ ነው፡፡ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ፣ ንጉሡ ከጉድለት ሁሉ የጠራው፣ የሰላም ባለቤቱ፣ ጸጥታን ሰጪው፣
ባሮቹን ጠባቂው፣ አሸናፊው፣ ኀያሉ፣ ኩሩው ነው፡፡ አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፡፡ (ሃሽር 23)
እርሱ አላህ ፈጣሪው (ከኢምንት) አስገኚው፣ ቅርጽን አሳማሪው ነው፡፡ ለእርሱ መልካሞች ስሞች አልሉት፡፡
በሰማያትና በምድርም ያለው ሁሉ ለእርሱ ያሞግሳል፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው (ሃሽር 24)